በዲ.ሲ የሕግ አስከባሪዎች እና የሚሊተሪ ወታደሮች ሲያጋጥሙዎት

መብቶችዎን ማወቅም አስፈላጊ ነው። የትኛውም ኤጀንሲ ቢያጋጥዎት—የፌዴራልም ሆነ በአካባቢዎ የሚገኙ የመንግስት አካላት፤ የሕግ አስከባሪም ይሁን ሚሊተሪ ከየትኛውም አካል ጋር ቢገናኙ ሕገ መንግሥቱ የመንግሥት ሠራተኞች እርስዎን በሚያስተናግዱበት መንገድ ላይ ገደቦችን ጥሏል።